ዓላማ የህይወት መልህቅ
ዓላማ የህይወት መልህቅ ድህረ-ገጽ የህይወት ስኬትን የተመለከተ ማንኛውንም ሀሳብ፣ መንገድ ያቀርባል፡፡ በዚህ ድህረ-ገጽ ስለ ስኬታማ ህይወት መንገድ፣ ዕውቀት፣ ጥበብ እና ምስጢር ይቀርብላችኋል፡፡ እንዲሁም ስለ ስዕብና፣ ምግባር፣ ልማድ፣ እምነት ግንባታ መንገዶች ይቀርብበታል፡፡

መግቢያ አእምሯችን በአግባቡ ከተጠቀምንበት ታማኝ አገልጋይ መሳሪያችን ነው፡፡ ባግባቡ ካልተጠቀምንበት ደግሞ ቀንደኛ ጠላታችን ነው፡፡ ብዙ ሰው አእምሮው እሱን ይጠቀምበታል እንጅ እሱ አእምሮውን አይጠቀምበትም፡፡በመሆኑም አእምሮህ ስለ ራስ…
Read more »