ዓላማ የህይወት መልህቅ
ዓላማ የህይወት መልህቅ ድህረ-ገጽ የህይወት ስኬትን የተመለከተ ማንኛውንም ሀሳብ፣ መንገድ ያቀርባል፡፡ በዚህ ድህረ-ገጽ ስለ ስኬታማ ህይወት መንገድ፣ ዕውቀት፣ ጥበብ እና ምስጢር ይቀርብላችኋል፡፡ እንዲሁም ስለ ስዕብና፣ ምግባር፣ ልማድ፣ እምነት ግንባታ መንገዶች ይቀርብበታል፡፡
መነሻ ሃሳብ ጠባቡ መንገድ ምንጊዜም ፈታኝ ነው፡፡ ነገር ግን ምንጊዜም አዋጭ እና አትራፊ ነው፡፡ ጊዚያዊ ምቾትን ያሳጣል፣ ጊዚያዊ ዋጋ ያስከፍላል፡፡ ደስ የሚለው ግን ዘላቂ ምቾትን እና ትሩፋትን ያስገኛል፡፡ ሰፊው መንገድ ምንጊዜም …
Read more »መግቢያ ልብ ብለን ካየን በጣም ብዙ አሰራሮች እና አስተሳሰቦች የተገላቢጦሽ ሆነው እናገኛቸዋለን፡፡ ሁኔታዎች ከፈቀዱልን እኒህን የተገላቢጦሽ አስተሳሰቦች እና አሰራሮች የማስተካከል ዕድል ይኖረናል፡፡ ምናልባትም ከእነዚህ የተገላቢጦ…
Read more »