ዓላማ የህይወት መልህቅ
ዓላማ የህይወት መልህቅ ድህረ-ገጽ የህይወት ስኬትን የተመለከተ ማንኛውንም ሀሳብ፣ መንገድ ያቀርባል፡፡ በዚህ ድህረ-ገጽ ስለ ስኬታማ ህይወት መንገድ፣ ዕውቀት፣ ጥበብ እና ምስጢር ይቀርብላችኋል፡፡ እንዲሁም ስለ ስዕብና፣ ምግባር፣ ልማድ፣ እምነት ግንባታ መንገዶች ይቀርብበታል፡፡

መነሻ ሃሳብ ሰው እንደምርጫው በደስታ ወይም በሀዘን ይኖር ዘንድ ተፈቅዶለታል፡፡ ሁለቱም የምርጫው ጉዳይ ናቸው፡፡ በደስታ መኖር የሚፈልግ ቢኖር የደስታ መንገዶችን ይከተል፡፡ ስለራሱ በህይወት መኖር፣ ስላሉት እና ስለተደረጉለት …
Read more »