ዓላማ የህይወት መልህቅ
ዓላማ የህይወት መልህቅ ድህረ-ገጽ የህይወት ስኬትን የተመለከተ ማንኛውንም ሀሳብ፣ መንገድ ያቀርባል፡፡ በዚህ ድህረ-ገጽ ስለ ስኬታማ ህይወት መንገድ፣ ዕውቀት፣ ጥበብ እና ምስጢር ይቀርብላችኋል፡፡ እንዲሁም ስለ ስዕብና፣ ምግባር፣ ልማድ፣ እምነት ግንባታ መንገዶች ይቀርብበታል፡፡
ዓላማ የህይወት መልህቅ ድህረ-ገጽ የህይወት ስኬትን የተመለከተ ማንኛውንም ሀሳብ፣ መንገድ ያቀርባል፡፡ በዚህ ድህረ-ገጽ ስለ ስኬታማ ህይወት መንገድ፣ ዕውቀት፣ ጥበብ እና ምስጢር ይቀርብላችኋል፡፡ እንዲሁም ስለ ስዕብና፣ ምግባር፣ ልማድ፣ እምነት ግንባታ መንገዶች ይቀርብበታል፡፡
ይህንን አባባል በጣም ብዙ ጊዜ በተደጋጋሚ በማንበብ በእያንዱ ዝርዝር ብዙ መፃህፍትን እንዳነብ ረድቶኛል። እኔን ከጠቃመኝ አንተንም እንለማጠቅምህ አልጠራጠርምና አስብበት።
Read more »ስኬት ማለት ሰው በመጀመሪያ ማን መሆን፣ ምን ማግኘት እና ምን መስራት እንደሚፈልግ በንቁ አእምሮ በጥንቃቄ ማሰብ:: ይህንንም ሀሳብ ወደ ድብቁ አእምሮው በማስረጽ እምነት እና ስሜት በመገንባት መከፈል ያለበትን መስዋዕተነት በእያንዳንዱ …
Read more »መነሻ ሃሳብ ሃሣብ የነገሮች ሁሉ መነሻ ታላቅ ሃይል ነው:: እጅግ በጣም ደስ የሚለው ነገር ደግሞ ሃሣብ ለሁላችንም የሰው ልጆች በነፃ ያለ ምንም ክፍያ ከተቸሩን ትላልቅ ስጦታዎች አንዱ መሆኑ ነው። ዛሬ ላይ በአካል የምናያቸውም ይሁኑ …
Read more »