ዓላማ የህይወት መልህቅ
ዓላማ የህይወት መልህቅ ድህረ-ገጽ የህይወት ስኬትን የተመለከተ ማንኛውንም ሀሳብ፣ መንገድ ያቀርባል፡፡ በዚህ ድህረ-ገጽ ስለ ስኬታማ ህይወት መንገድ፣ ዕውቀት፣ ጥበብ እና ምስጢር ይቀርብላችኋል፡፡ እንዲሁም ስለ ስዕብና፣ ምግባር፣ ልማድ፣ እምነት ግንባታ መንገዶች ይቀርብበታል፡፡
ዓላማ የህይወት መልህቅ ድህረ-ገጽ የህይወት ስኬትን የተመለከተ ማንኛውንም ሀሳብ፣ መንገድ ያቀርባል፡፡ በዚህ ድህረ-ገጽ ስለ ስኬታማ ህይወት መንገድ፣ ዕውቀት፣ ጥበብ እና ምስጢር ይቀርብላችኋል፡፡ እንዲሁም ስለ ስዕብና፣ ምግባር፣ ልማድ፣ እምነት ግንባታ መንገዶች ይቀርብበታል፡፡
በድሮ ጊዜ አንድ አቶ ደገመ የሚባል ሰውዬ ነበር፡፡ አቶ ደገመ ከስራ በፊት እና በኋላ ቴሌቪዥን አዝወትሮ ይከታተል ነበር፡፡ አቶ ደገመ ከራሱ ስራ እና ህይወት ይልቅ በቴሌቪዥን ሃሳባቸውን የሚያቀርቡ ጋዜጠኞችን፣ ፖለቲከኞችን ... ንግግ…
Read more »የመነሻ ሃሳብ እኛ የሰው ልጆ ች ሃይል፣ ብርታት እና ፈጠራ ከመቸውም በላይ በከባድ ጊዜ እና ሁኔታ ከፈጣሪያችን ይቸሩናል :: ለምሳሌ ብዙዎቻችን በከፍተኛ ሃይልና ብርታት የምንሮጠው ጠላት …
Read more »መነሻ ሃሳብ ልጅነት እጅግ በጣም ድንቅ የህይወት ክፍል ነው፡፡ ልጅነት የፈጣሪውን ማንነት የሚያነንጸባርቅ ድንቅ ማንነት ነው ማለትም መልካም፣ መጨነቅ የማያውቅ ይልቁንም ነፃና ደስተኛ፣ ሰዎችን ሙሉ ለሙሉ የሚያምን፣ ምንም ተንኮ…
Read more »