ዓላማ የህይወት መልህቅ
ዓላማ የህይወት መልህቅ ድህረ-ገጽ የህይወት ስኬትን የተመለከተ ማንኛውንም ሀሳብ፣ መንገድ ያቀርባል፡፡ በዚህ ድህረ-ገጽ ስለ ስኬታማ ህይወት መንገድ፣ ዕውቀት፣ ጥበብ እና ምስጢር ይቀርብላችኋል፡፡ እንዲሁም ስለ ስዕብና፣ ምግባር፣ ልማድ፣ እምነት ግንባታ መንገዶች ይቀርብበታል፡፡
ዓላማ የህይወት መልህቅ ድህረ-ገጽ የህይወት ስኬትን የተመለከተ ማንኛውንም ሀሳብ፣ መንገድ ያቀርባል፡፡ በዚህ ድህረ-ገጽ ስለ ስኬታማ ህይወት መንገድ፣ ዕውቀት፣ ጥበብ እና ምስጢር ይቀርብላችኋል፡፡ እንዲሁም ስለ ስዕብና፣ ምግባር፣ ልማድ፣ እምነት ግንባታ መንገዶች ይቀርብበታል፡፡
መነሻ ሃሳብ እኛ ሰዎች ከ ፈተናዎች ሁሉ በላይ ነን፡፡ ምክንያቱም እኛ ሰዎች ማደግ እና መሻሻል የተፈጥሮ ልምምድና ጠባያችን ነው፡፡ ማለትም በየወቅቱ ከሚገጥሙን ፈተናዎች በላይ የተሻለ አስተሳሰብ፣ ስዕ…
Read more »መልካም ነገሮች ለእያንዳንዱ ሞሊሴ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለሚያስፈልጉ ሂደቶች /ቢሮ ለማመቻቸት፣ የዩኒቨርሲቲውን E-mail እና Wifi ID ለማግኘት የዩኒቨርሲቲው ሰራተኞች ቅን ትብብር መኖር:: በእያንዳንዱ ከዩኒቨርሲቲው ውጭ ላሉ ሂ…
Read more »የመነሻ ሃሳብ ሰው በዚህ ምድር ሲኖር፣ በተለይም በአሁኑ ሰዓት ከተግዳሮቶች እና ከገጠመኞች ነፃ መሆን አይችልም፡፡ ይሁን እንጅ ሰው በህይወቱ ዘወትር የሚገጥሙትን ተግዳሮቶች እና ገጠመኞች ከፈለገ ለዕድገቱ ወይም ለህይወቱ መሻሻል አሊ…
Read more »የመነሻ ሃሳብ ማንኛውም ሰው ይብዛም ይነስም፣ ይሰፋም ይጥበብም የራሱ እና የቤተሰቡ መተዳደሪያ የሚሆን ስራ አለው፡፡ በዚህም ስራ እንደ ስራው ባህሪ ቢለያይም ጊዜውን፣ ጉልበቱን እና ትኩረቱን ሁሉ ያፈሳል፡፡ ደስ የሚለው ነገር ግን …
Read more »