ዓላማ የህይወት መልህቅ
ዓላማ የህይወት መልህቅ ድህረ-ገጽ የህይወት ስኬትን የተመለከተ ማንኛውንም ሀሳብ፣ መንገድ ያቀርባል፡፡ በዚህ ድህረ-ገጽ ስለ ስኬታማ ህይወት መንገድ፣ ዕውቀት፣ ጥበብ እና ምስጢር ይቀርብላችኋል፡፡ እንዲሁም ስለ ስዕብና፣ ምግባር፣ ልማድ፣ እምነት ግንባታ መንገዶች ይቀርብበታል፡፡
ዓላማ የህይወት መልህቅ ድህረ-ገጽ የህይወት ስኬትን የተመለከተ ማንኛውንም ሀሳብ፣ መንገድ ያቀርባል፡፡ በዚህ ድህረ-ገጽ ስለ ስኬታማ ህይወት መንገድ፣ ዕውቀት፣ ጥበብ እና ምስጢር ይቀርብላችኋል፡፡ እንዲሁም ስለ ስዕብና፣ ምግባር፣ ልማድ፣ እምነት ግንባታ መንገዶች ይቀርብበታል፡፡
መነሻ ሃሳብ የእኛ የብዙ ወላጆች የልጆቻችንን የትምህርት ፍላጎት እና ውጤታማነት መጨመሪያ ትልቁ ብልሃት ወይም ዘዴ ልጆቻችንን ከምናውቀው ጎረቤት ልጅ ጋር በማወዳደር እንደእርሱ እነዲሆኑ መገፋፋት እና ማበረታታት ነው፡፡ እንደ ወላጅ ልጆ…
Read more »የዘሩትን ማጨድ ለአፍታም ከማይለወጡ፣ ከማይዛነፉ የተፈጥሮ ህጎች አንዱ ነው፡፡ ብታውቀውም ባታውቀውም፣ ብታምነውም ባታምነውም በእያንዳንዷ የህይወትህ ቅጽበት የዘራኸውን ስታጭድ ኖረሃል፣ አሁንም እያጨድክ ነው፤ ውደፊትም እንዲሁ፡፡ …
Read more »መነሻ ሃሳብ ጭቅጭቅ በሚበዛበት ቤት ውስጥ ለሚኖሩ ህጻናት ብቻ ሳይሆን ለእኛም ለታላላቆች ሳይቀር ጭቅጭቅ የተለመደ የህይወት ክፍል ይሆናል። ነገሮችም የሚፈጸሙት በጭቅጭቅ መሆኑን ሳናውቅ እንዲሁም ወደን ሳይሆን ተገደን በድብቁ አእምሯችን…
Read more »የስኬታማ ህይወት ጎዞህን የምትጀምረው አሁንኑ ማን እንደሆንክ በማወቅ፣ ማን መሆን፣ ምን እንዲኖርህ እና ምን መስራ እንደምትፈልግ በጥልቅ በመገንዘብ እና በመወሰን ነው፡፡ ስለዚህ አሁንኑ እስክብሪቶ እና ወረቀት በማዘጋጀት ራስህን ገምግመ…
Read more »የስኬማ ህይወት ጉዞህን ዛሬ አሁንኑ በዚህ ቅጽበት እና እዚሁ መጀመር ትችላለህ፡፡ ብዙዎቻችን የስኬት ጉዟችንን አንድ ቀን እንደምንጀምር ለብዙ ጊዚያት እናስባለን፡፡ ምክንያቱም ዛ ሬ አሁንኑ በዚህ ቅጽ…
Read more »የመነሻ ሃሳብ በእኔ እምነት በሀገራችን በአብዛኛው ልጆችን የምናሳድግበት መንገድ ከአባቶቻችን የተወረሰ እና ዘመኑን የማይዋጅ ይመስለኛል፡፡ ለምሳሌ ብዙ የሃገራችን ወላጆች፣ አሳዳጊዎች እና ተንከባካቢዎች አስቸጋሪ ባህሪ ወይም ልማድ ያ …
Read more »